24ቱ የፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች ተለይተው ታውቀዋል

የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሃያ አራት ቡድኖች መካከል በሁለት ምድብ እንደሚካሄድ ይፋ መሆኑን መዘገባችን ይታወቃል።

በመሆኑም አማራ ስፖርት ከታማኝ የፌዴሬሽኑ ምንጮቻችን ባገኘነው መረጃ መሰረት የሚከተሉት 24 ክለቦች በሁለት ምድብ ተከፍለው በቀጣዩ የውድድር ዘመን በኘሪምየር ሊጉ ይሳተፋሉ ።

1- ኢትዮጲያ ቡና
2- ሀዋሳ ከተማ
3- ሲዳማ ቡና
4- ደቡብ ፖሊስ
5- ፋሲል ከነማ
6- ባህርዳር ከተማ
7- ጅማ አባ-ጅፋር
8- አዳማ ከተማ
9- ድሬዳዋ ከተማ
10- ሰበታ ከተማ
11- ነቀምት ከነማ
12- ቅዱስ ጊዮርጊስ
13- መከላከያ
14- መቀሌ 70 እንደርታ
15- ወልዋሎ አዲግራት
16- ስሁል ሽሬ
17-ደደቢት
18-ወላይታ ዲቻ
19-ወልቂጤ ከተማ
20-ኢኮስኮ
21-ሀድያ ሆሳዕና
22-አርባ ምንጭ
23- ለገጣፎ ለገዳዲ
24-ኢትዮጵያ መድን

www.AmharaSport.net

error: እባክዎትን ኮፒ ሲያደርጉ ምንጭ ይጥቀሱ!