ለሴካፋ የሴቶች ዋንጫ ለ23 ተጨዋቾች ጥሪ ተደረገ

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ የሴቶች ዋንጫ ለ 23 ተጫዋቾች ጥሪ አድርጓል ፡፡

የአሰልጣኝ ሰላም ዘርዓይ ምትክ ሆኖ ሉሲዎቹን የተረከበው አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው በታንዛኒያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ቅድመ ዝግጅት ለተጨዋቾች ጥሪ ያደረጉ ሲሆን አሰልጣኙ የቀድሞዋን የድሬድዋ ከተማ አሰልጣኝ መሰረት ማኔን ምክትል አድርጎ ሾሟል ።

የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ህዳር 8 የሚጀምር ሲሆን ኢትዮጵያ በምድብ ሁለት ከጅቡቲ ፣ዩጋንዳ እና ኬኒያ ጋር መደልደሏ ይታወሳል ።

ጥሪ የተደረገላቸው ተጨዋቾች ስም ዝርዝር

ግብ ጠባቂዎች
➊እምወድሽ |አዳማ ከነማ
❷ይርጋሸው| አዳማ ከነማ
➌አባይነሽ ኤርቃሎ|አዋሳ ከነማ
❹ታሪኳ በርገና|መከላከያ

ተከላካዮች
❶እፀገነት ብዙነህ|አዳማ ከነማ
❷ናርዶስ ጌትነት|አዳማ ከነማ
❸መስከረም ካንኮ|አዳማ ከነማ
❹መሳይ አበራ|መከላከያ
❺ትዝታ ኃ/ሚካኤል|አዋሳ ከነማ
❻ገነት ወርቁ|ንግድ ባንክ
❼ታሪኳ ባዲሶ|ንግብ ባንክ
❽አለምነሽ ገረመው|ንግድ ባንክ
❾ጥሩአንቺ መንገሻ|ንግድ ባንክ

አማካዮች
❶ብርቱኳን ገ/ክርስቶስ|ንግድ ባንክ
❷እመቤት አዲሱ|ንግድ ባንክ
❸ህይወት ደንጊሶ|ንግድ ባንክ
❹አረጋሽ ካልሳ|ንግድ ባንክ
❺ሠናይት ቦጋለ|አዳማ ከነማ

አጥቂዎች
❶ረሂማ ዘርጋው|ንግድ ባንክ
❷ሽታዬ ሲሳይ|ንግድ ባንክ
❸ሴናፍ ዋቁማ|አዳማ ከነማ
❹ምርቃት ፈለቀ|አደማ ከነማ
❺መሳይ ተመስገን|አዋሳ ከነማ

@AmharaSport

error: እባክዎትን ኮፒ ሲያደርጉ ምንጭ ይጥቀሱ!