በጎንደር ከተማ የተካሄደው የጎዳና ላይ ሩጫ ተጠናቋል

በጎንደር ከተማ አስተዳደር በማይልኮ ሎጂ አዘጋጅነት የተካሄደው ሕዝባዊ ሩጫ በሠላም ተጠናቅቋል፡፡ ለቅዱስ ሩፋኤል የዓይነ ስውራን ትምህርት ቤት ድጋፍ ለማሰባሰብ ዓለማ ያደረገው የጎዳና ላይ ሩጫ በርካቶች ተሳትፈውበታል፡፡

የውጭ ዜጎችን ጨምሮ ከ1 ሺህ 800 ያላነሱ ተሳታፊዎች በ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫው ተሳትፈዋል፡፡ ዓይነ ስውራን ተማሪዎችም ‹‹እኛን ለማገዝ ስለሮጣችሁ እናመሠግናለን›› ብለዋል ።

©Amhara Sport

error: እባክዎትን ኮፒ ሲያደርጉ ምንጭ ይጥቀሱ!