የዋልያዎቹ የጨዋታ ቀን ይፋ ሆኗል

የዋልያዎቹ የጨዋታ ቀን ይፋ ሆኗል !

ለ 2021 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ካፍ ባደረገው የቀን ሽግሽግ ምክንያት የጨዋታ ቀን ለውጦች ተደርገዋል ::

በዚህም መሰረት የጨዋታዎቹ ቀናት ወደ መጋቢት ወር ተሸጋግረዋል::

ዋልያዎቹ ከመጋቢት 14 -22 ድረስ ባሉት ቀናት የምድባቸውን ሶስተኛ እና አራተኛ ጨዋታዎች ከኒጀር ብሄራዊ ቡድን ጋር በደርሶ መልስ የሚያደርጉ ይሆናል ::

ዋልያዎቹ ምድባቸውን በሶስት ነጥብ ማዳጋስካርን በመከተል በሁለተኝነት እየመሩ ይገኛሉ ::

error: እባክዎትን ኮፒ ሲያደርጉ ምንጭ ይጥቀሱ!