የባህር ዳር ከነማው ወሳኝ ተጫዋች ከጉዳት ተመልሷል።

የባህር ዳር ከነማው ወሳኝ ተጫዋች ከጉዳት ተመልሷል።

የባህር ዳር ከነማው ተጫዋች ፍፁም አለሙ ከጉዳት ተመልሷል።

በሊጉ 6 ጎሎችን በማስቆጠር በከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች ደረጃ 2ተኛ ላይ ተቀምጧል።

ነገ ባህር ዳር ከነማ በሜዳው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን ሲያስተናግድ ተጨዋቹ የሚሰለፍ ይሆናል።

@AmharaSport

error: እባክዎትን ኮፒ ሲያደርጉ ምንጭ ይጥቀሱ!