ድሬዳዋ ከነማ ለ37 ዓመታት የተጠቀመበትን ሎጎና ስያሜ ለውጥ አደረገ
የምስራቋ ድሬዳዋ ከተማ ወኪል የሆነው ድሬዳዋ ከነማ ለ37 ዓመታት ሲጠቀምበት የነበረውን የሎጎና ስያሜ ለውጥ አድርጓል ። በ1975 ዓ/ም የተመሰረተው ድሬዳዋ
የምስራቋ ድሬዳዋ ከተማ ወኪል የሆነው ድሬዳዋ ከነማ ለ37 ዓመታት ሲጠቀምበት የነበረውን የሎጎና ስያሜ ለውጥ አድርጓል ። በ1975 ዓ/ም የተመሰረተው ድሬዳዋ
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን “ሉሲዎቹ” ለሴካፋ ዋንጫ ውድድር መቀመጫቸውን በኢትዮጵያ ሆቴል በማድረግ ዛሬ ልምምድ መስራት ጀምረዋል ። በታንዛኒያ አስተናጋጅነት ከህዳር
ኡጋንዳ ውስጥ የጠፉት አራት ኤርትራውያን እግር ኳስ ተጫዋቾች ስጋት ላይ መሆናቸውን ተሰምቷል ። ባለፈው ወር በደቡብ ምዕራብ ኡጋንዳ ጂንጋ ከተማ
የውድድሩ አለመካሄድ እየተነገረለት ባለው የደቡብ ሠላም ዋንጫ ይሳተፋሉ ተብለው የተጠበቁት ወላይታ ድቻዎች ወደ ትግራይ ዋንጫ አምርተዋል ። በመቀሌ ከተማ አዘጋጅነት
በ17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፈው የመጀመሪያው ልዑክ ዶሃ ገብቷል በኳታር አስተናጋጅነት የፊታችን ዓርብ መስከረም 16/2012 ዓ.ም 17ኛው የዓለም
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በ2012 የውድድር ዘመን ኘሪምየር ሊጉ በ24 ቡድኖች መካከል በሁለት ምድብ እንዲካሄድ የወሰነው ውሳኔ ውድቅ ሁኗል ። የኢፌዲሪ
ለበርካታ ወራቶች መነጋገሪያ ሁኖ የቆየው የመቀሌ 70 እንደርታው አጥቂ አማኑኤል ገ/ሚካኤል ከክለቡ ጋር እንደሚቆይ በይፋ ታውቋል ። አማኑኤል ገ/ሚካኤል ከመቀሌ
ፌዴሬሽኑ የኘሪምየር ሊጉን ፎርማት በመቀየር በ2012 የውድድር ዘመን በ24 ቡድኖች መካከል በሁለት ምድብ እንዲካሄድ መወሰኑን ተከትሎ በአዲሱ ፎርማት እኛም ወደ
ወልድያ ከነማ የቀድሞ የኘሪምየር ሊግ አሳዳጊውን አሰልጣኝ ንጉሴ ሃይሉን በድጋሚ ለመቀጠር ጫፍ ላይ ደርሷል ። ወልዲያ ከነማን በማሰልጠን ከዚህ ቀደም
(መረጃው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ነው) የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ከ28ኛ፣ 29ኛ እና 30ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ ውድድር መርሐ ግብር
በተጨዋቾች የዝውውር ገበያ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ያስፈረመው መቀሌ 70 እንደርታ አሁን ደግሞ አማካዩን አዲስ ህንፃን ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደርሷል ።
ፌዴሬሽኑ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2012 የውድድር ዘመን 24 ቡድኖች በሁለት ምድብ ከፍሎ ማዋቀሩን ማሳወቁን ተከትሎ በቀጣይ የምድብ ድልድሉ ማንን ከማን
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2012 የውድድር ዘመን የዋንጫ አሸናፊውን መለያ ይፋ አድርጓል ፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ2012 ዓ.ም የኢትዮጵያ
ፋሲል ከነማ የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን የታወቀ ሲሆን ክለቡ አዳዲስ ተጨዋቾችን ማስፈረም ያልቻለበትን ምክንያቶችና ተያያዥ ጉዳዮች በተመለከተ የቡድኑ መሪ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለቻን 2020 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር መስከረም 11 ቀን 2012 ዓ.ም በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ያደርጋል፡፡ ከዚህ
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሃያ አራት ቡድኖች መካከል በሁለት ምድብ እንደሚካሄድ ይፋ መሆኑን መዘገባችን ይታወቃል። በመሆኑም አማራ ስፖርት ከታማኝ የፌዴሬሽኑ
(መረጃው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ነው) የኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ ተብሎ ከተሰየመበት ከ1990 ዓ.ም ጀምሮ በአንድ ምድብ ተዟዙሮ በሜዳ እና ከሜዳ ውጪ
በቀጣዩ የውድድር ዘመን ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቅብ ስድስት አዲስ ተጨዋቾችን ባለፈው ሳምንት ያስፈረሙት ወሎ ኮምቦልቻዎች ዛሬ ደግሞ ከሻሸመኔ ከተማ አዲስ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ17ኛው የዶሃ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉ የመጨረሻ የአትሌቲክስ ቡድን አባላትን ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡ 17ኛው
ባለፈው ዓመት በክረምቱ የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ከጅማ አባጂፋር ወደ አዲስ የኘሪምየር ሊግ አዳጊዎቹ ባህርዳር ከነማ የመጣው እና ከጣና ሞገዶቹ ጋር